Semena Worq  Technologies

Semena Worq Technologies

Technology, Information and Internet

Demand and SaaS based Software for your business | Consulting | Training | ERP implementation to your company

About us

Semenaworq is business oriented software development and consultation company

Industry
Technology, Information and Internet
Company size
2-10 employees
Headquarters
Addis Ababa
Type
Privately Held
Founded
2024

Locations

Employees at Semena Worq Technologies

Updates

  • 📢 Announcement for Successfully ERP Implementation! We are delighted to announce that SAW Technologies has successfully implemented Odoo ERP for Yabsera Group! Spare part trade company. This digital transformation encompasses the Sales, CRM, Purchase, Inventory, and Accounting modules, streamlining Yabsera Group’s core operations for enhanced efficiency and accuracy. The new system is now live and operational, marking a significant milestone in our partnership. With Odoo ERP, Yabsera Group gains real-time insights, automated workflows, and a unified platform that connects departments, enabling smarter decision-making and improved productivity across the board. This implementation will foster better collaboration, minimize manual tasks, and ensure data accuracy, all while empowering the Yabsera team to focus more on strategic growth. We extend our heartfelt thanks to everyone involved in this project for their dedication and expertise. Here’s to a successful new chapter and a stronger, more efficient future for Yabsera Group! ...Soon we will update you with their testimonies... #digitalizeyourbusiness #OdooERP #SAWTechnologies #YabseraGroup #DigitalTransformation For more contact us Phone = 0969139025 Email: info@erpethiopia.net Website: https://erpethiopia.net Address: Legehar, Amara Bank Head Quarter Building 15 Floor, Addis Ababa, Ethiopia Semena Worq Technology Solutions PLC

    • No alternative text description for this image
  • We are pleased to share that SAW Technologies has successfully delivered Odoo ERP Enterprise Functional Training for YaYa Wallet FinTech Company. With this training, the Sales & Marketing, Human Resources, and Accounting and Finance departments are now fully equipped to operate through the new system! The system is now live, and operations across these departments have officially begun, marking a significant step toward streamlined processes and improved efficiency. Congratulations to the YaYa Wallet team on this successful transition! Stay tuned for further updates on this transformative journey with #Odoo #ERP! Contact us Phone = 0969139025 Email: info@erpethiopia.net Website: https://erpethiopia.net Address: Legehar, Amara Bank Head Quarter Building 15 Floor, Addis Ababa, Ethiopia Semena Worq Technology Solutions PLC

    • No alternative text description for this image
  • እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከሳይበር ጥቃቶች ይጠብቁ! 1. ውስብስብ የይለፍ ቃሎችን ይፍጠሩ፤ የግል መረጃን ወይም በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ ቃላቶችን ከመጠቀም ይቆጠቡ። 2. ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች፣ ሶፍትዌሮች እና የጸረ-ቫይረስ ፕሮግራሞች በቅርብ ጊዜ የደህንነት መጠገኛዎች ያዘምኑ/Update ያድርጉ። 3. አጠራጣሪ ኢሜይሎችን ጠቅ ከማድረግዎ ወይም ከማውረድዎ በፊት የላኪውን ማንነት ያረጋግጡ። 4. ለWi-Fi አውታረ መረብዎ ጠንካራ የይለፍ ቃሎችን ይጠቀሙ። 5. አስፈላጊ የሆኑ ፋይሎችዎን በየጊዜው ወደ ውጫዊ ሃርድ ድራይቭ ወይም የደመና ማከማቻ ላይ ያስቀምጡ። 6. በተቻለ መጠን ባለሁለት ደረጃ/2FA ማረጋገጫን በመጠቀም ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ወደ መለያዎች/Account ይጨምሩ። 7.የግል መረጃን በማህበራዊ ሚዲያ ወይም በህዝብ መድረኮች ላይ ከማጋራትዎ በፊት ሁለት ጊዜ ያስቡ። 8. መሳሪያወችን ከማልዌር እና ካልተፈቀደ መዳረሻ ለመጠበቅ አስተማማኝ ጸረ-ቫይረስ እና ፋየርዎል ሶፍትዌር ይጫኑ። 9. የቅርብ ጊዜዎቹን የሳይበር ስጋቶች እና የደህንነት ምርጥ ልምዶች ጋር እራስዎን ወቅታዊ ያድርጉ ወይም ያዘምኑ።

    • No alternative text description for this image
  • ሱቅዎን በስልክዎ ያዘምኑ/ያስተዳድሩ -------------------------------------------------------- ችርቻሮ ወይም ጅምላ ነጋዴ  ነዎት ሱቅዎን ባሉበት ሆነው ለማስተዳደር ተቸግረዋል ከዚህ በኋላ ግን ችግር ብሎ ነገር የለም ምክንያቱም ጊዜው የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል አለም በመሆኑ እኛ ጋ መፍትሄ አለ -------------------------------------------------------- ይህን ሲስተም ሲጠቀሙ የሚያገኙት ጠቀሜታዎች፡- - ከዚህ በፊት የነበረውን የማንዋል አሰራርዎን ቀይረው ወደ ዲጅታል ያሳድጋሉ - ከ አንድ በላይ ቅርንጫፍ ቢኖርዎ ሁሉንም በ አንድ ቦታ በአንድ ሲስተም ያስተዳድራሉ - ሽያጭዎን በቡድን ፣ በሰው እና በቦታ በመለየት በቀላል መንገድ ያስተዳድራሉ - የምርትዎን ሁኔታ ወይም መረጃዎችን በቀላሉ ያስታዳድራሉ - ግዥዎን ማስተዳደር እና ምርትዎን በቀላሉ ለመቀበል የስችልዎታል - ስቶክዎን በቦታ ወይም በቅርንጫፍ በመለየት የምርትዎን የወለሉን እና የጣራውን መጠን ይለዩበታል - የአቅራቢ እና የግዠ ደንበኛን የሸያጭ እና የግዥ ሁኔታ ያስተዳድራሉ - ገንዘብ ለመቀበል እና ወጭዎን ለመክፈል በቀላሉ ያስችልዎታል፤ ባሉበት ሆነው የካሽዎን መጠን ማስተዳደር ያስችልዎታል - የቀን የሳምንት የወር እና የአመት ሪፖርቶችን ለ አይን ተሰማሚ እና ለትንታኔ ምቹ በሆነ መንገድ መረጃ ያገኛሉ - ትርፍዎን በመጨመር ኪሳራዎትን የቀንሳሉ - የቀን የሳምንት የወር እና የአመት ትርፍ እና ኪሳራ የሚያሳይዎትን ሪፖረት እንዲያገኙ ከማስቻሉም ባሻገር ለቅጽበታዊ ውሳኔዎ ይረዳዎታል - ወዘተ ------------------------------------------------------------- ታዲያ ይህን የመሰለ አገልግሎት ለማገኝት ከፍተኛ ወጭ ማውጣት አይጠበቅብዎትም! ሞክረው ከተመቸዎ ብቻ ይከፍሉበታል -------------------------------------------------------------- ለተጨማሪ መረጃ በ 0969139025 ይደውሉ ቦታ፡ ለገሃር አማራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 15ኛ ህንፃ ላይ ሰምና ወርቅ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን https://erpethiopia.net

    • No alternative text description for this image
  • ለ፡ ኦዱ የ3 ወር ቴክኒካል ስልጠና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከዚህ በፊት በቴሌግራም ግሩፕ ባስታወቅነው መሰረት ስልጠናው በኦንላይን እንዲሆን አብዛኛው የተስማማ ሲሆን ስልጠናውን የምንጀምርበት ሰአት እና ፕላትፎርም እንደምናስታውቅ አሳውቀን እንደነበር ይታወቃል በመሆኑም፤ የስልጠናውን ፕላትፎርም https://temari.odoo.com ላይ ሆኗል፡፡ በዚህ ፕላትፎርም ትምህርታችሁን ኦንላይን ጀምራችሁ የምጨርሱበት እና ሰርተፊኬት የምታገኙበት ሲሆን ስልጠናውን ለመውሰድ ክፍያ ከከፈላችሁ በኋላ ወደ እዚህ ፕላትፎርም invitation link በመላክ የምተቀላቀሉን ይሆናል፡፡ ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን፡ 09/02/2017 ዓ.ም የአከፋፈል ሁኔታ አንድ ሰልጣኝ በየወሩ የሚከፈለው የብሩ መጠን፡ 3200 ብር ሲሆን ለዚህም በ1 ሰዓት 100 ብር ነው፤ ስልጠናው በ1 በሳምንት ውስጥ የ4 ሰአት ሲሆን፤ በየወሩ የ32 ሰአት ስልጠና ይሆናል በመሆኑም፤ በጠቅላላ የሚከፈለው መጠን 3200 ብር ነው፡፡ ክፍያ ከከፍላችሁ በኋላ ደረሰኙን በቴሌግራም ግሩፕ በ @erpethiopianet ወይም @tekleerp ላይ ላኩልን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000569894402 Tekle Yitayew ከሰላምታ ጋር ሰምና ወርቅ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ስልክ፡ 0969139025 ኢሜል፡ info@erpethiopia.net አድራሻ፡ ለገሃር አማራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 15ኛ ህንፃ ላይ

  • We are successfully delivered our webinar on telegram group, thank you guys for coming and joining. and for those who were expecting us on youtube we didn't delivered due to network issue, but don't worry we will record and upload on youtube with additional explanation and demonstration.

    • No alternative text description for this image

Similar pages